አገልግሎቶች
የቅርብ ጊዜ አገልግሎቶቻችን ይመልከቱ

ድርአዲስ ለደንበኞቹ ሰፊና ደረጃቸውን የጠበቁ የአልሙኒየምና የብረት ስራዎችን። ከባድ የሆነ የአልሙኒየምና ብረት ስራዎች ፍላጎት ለማሟላትን ለማሟላት የተሻሻሉ ማሽኖችን በመጠቀም የምንታዎቅ ባለሞያዎች ነን።

ለምን እኛን መምረጥ ይኖርበዎታል?
ስለ ድርአዲስ
The best aluminum and steel structure solutions provider!

We’re all for quality and have developed a quality control system to ensure that we provide customers with the highest quality aluminum and metal products. Furthermore, we are all committed to constant improvements.

34253
4365
ፕሮጀክቶች
የቅርብ ጊዜ ፕሮጀክቶቻችን ይመልከቱ

የአልሙኒየምና ስቲል ስራዎች(መስኮቶች፣ በሮች፣ እና ስቲል ስትራክቸር)ግንባር ቀደም አቅራቢና አምራች ከሆነው ከድርአዲስ ጋር መስራት ይጀምሩ።

ምስክርነቶች
በስራ አጋሮቻችን የተወደድን

የአልሙኒየምና ስቲል ስራዎች(መስኮቶች፣ በሮች፣ እና ስቲል ስትራክቸር)ግንባር ቀደም አቅራቢና አምራች ከሆነው ከድርአዲስ ጋር መስራት ይጀምሩ።

  • የምስራች ለገሠ

    ማርኬቲንግ ሥራ አስኪያጅ

    “ድር አዲስ ለተለያዩ ለብዙ ፕሮጀክቶቻችን የአልሙኒየምና ብረት ስራዎች ቀኝ እጃችን ሆኖ ቆይቷል። ለገላን ዎላቡ ቡና ማከማቻ መጋዝንን የሰሩልን የብረት ስራዎች ፣ ለዝዋይ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የሰሩልን የብረት እና አልሙኒየም ስራዎች እንዲሁም ለ1144 ካሬ ሜትር የግለሰብ ቤት እና የ900 ካሬ ሜትር የእጅ መደገፊያን ጨምሮ በሰሩልን ስራዎች በእጅጉ ተደስተናል።”

  • አበበ ነገራ ፈይሳ

    ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ

    “ድርጅቱ የአልሙኒየም እና መስታውት ስራዎች እንዲሁም የፊኒሽንግ ስራዎች በብቃትና በጥራት አከናውኖልናል። ሃቀኛ፣ ታማኝ እና ስራ ወዳድ በመሆናቸው ሌሎች አገልግሎት ፈላጊዎች እንዲጠቀሟቸው እንመክራለን።”

  • “ድር አዲስ ኢንጂነሪንግ ጅግጂጋ ከአምስት በላይ ፕሮጀክቶችን ማለትም ኢፋ ቦሩ ፕሮጀክት፣ ዎሊሶ ደባል በድዋሳ ኢፋ ቦሩ ፕሮጀክት፣ ፍቼ ሪጅናል ላብራቶሪ፣ ቢሾፍቱ ኦሮሚያ ፖሊስ ካምፕ እና ቢፍቱ አዱኛ ህንጻ ስራዎች ላይ የአልሙኒየምና ብረት በማቅረብ፣ በማምረት እና በመገጣጠም በብቃት ፈጽሞልናል። ኦቢኤም ኮንስትራክሽን አ.ማ ድር አዲስ እንድትጠቀሙት ለመምከር አናመነታም። ”

ዜናና ኹነቶች

የቅርብ ጊዜ ዜናና ኹነቶችን ይመልከቱ

የአልሙኒየምና ስቲል ስራዎች(መስኮቶች፣ በሮች፣ እና ስቲል ስትራክቸር)ግንባር ቀደም አቅራቢና አምራች ከሆነው ከድርአዲስ ጋር መስራት ይጀምሩ።